በአማራ ክልል የወባ ወረርሽኝ መቀስቀሱ ተገለጸ
ቅዳሜ፣ ሰኔ 25 2014ማስታወቂያ
በአማራ ክልል የወባ ወረርሽን ተቀስቅሷል፡፡
በአማራ ክልል ቆላማ አካባቢዎች የወባ ወረርሽኝ መከሰቱን የአማራ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ በኢንስቲትዩቱ የወባ ማስወገድ ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ዳምጤ ሳንክር በተለይ ለዶይቼ ቬሌ እንደተናገሩት በክልሉ 576 ሺህ 456 ሰዎች በወባ ተይዘው ህክምና አግኝተዋል፡፡ ይህም ከአለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ሲነፃፀር የበሽታው ስርጭት በግማሽ መጨመሩን አስተባባሪው ገልጠዋል፡፡
ዓለምነው መኮንን
ታምራት ዲንሳ