1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአማሮ ወረዳ የ12 ሰዎች ህይወት ያጠፋው ጥቃት ሺዎችን አፈናቅሏል

ማክሰኞ፣ መጋቢት 28 2013

በደቡብ ክልል አማሮ ልዩ ወረዳ ነዋሪዎች << የታጠቁ >> ቡድኖች በተለያዩ ቀናት በፈጸሙት ጥቃት 12 ሰዎች ተገድለው ከ11 ሺ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን የአካባቢው ባለስልጣናት አስታውቀዋል። ታጣቂዎቹ እያደረሱ ባለው ጥቃት ፣ ግድያና ዘረፋ  ህልውናችን በአሳሳቢ ደረጃ ላይ ይገኛል ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ለዶይቸ ቬለተናግረዋል።

INFOGRAFIK Konflktreiche Grenzregion DE

የአማሮ ልዩ ወረዳ ጥቃት እና የነዋሪዎች መፈናቀል

This browser does not support the audio element.

በደቡብ ክልል አማሮ ልዩ ወረዳ ነዋሪዎች  የታጠቁ  ቡድኖች በተለያዩ ቀናት በፈጸሙት ጥቃት 12 ሰዎች ተገድለው፣ ከ11 ሺ በላይ መፈናቀላቸውን የአካባቢው ባለስልጣናት አስታውቀዋል። ታጣቂዎቹ እያደረሱ ባለው ጥቃት ፣ ግድያና ዘረፋ  ህልውናችን በአሳሳቢ ደረጃ ላይ ይገኛል ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ለዶይቸ ቬለተናግረዋል። ታጣቃዊዎቹ ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ በልዩ ወረዳው የተለያዩ ቀበሌያት በመዘዋወር ባደረሷቸው ጥቃቶች በሰዎች ላይ ካደረሷቸው ግድያ በተጨማሪ በንብረትም ላይ እያደረሱ ባለው ውድመት የመኖርያ ቄዬአቸውን ለቀው ለመሰደድ መገደዳቸውን ነዋሪዎች ጨምረው ገልጸዋል። 
ሸዋንግዛው ወጋየሁ
ታምራት ዲንሳ
ኂሩት መለሰ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW