በአሸባሪነት የተጠረጠሩት የክስ ሒደት
ማክሰኞ፣ ኅዳር 5 2004ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአሸባሪነት ክስ የተመሠረተባቸዉን የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትና የጋዜጠኞችን ክስ ሒደት ዛሬ ሲያደምጥ ዋለ።አዲስ አበባ ያስቻለዉ ፍርድ ቤት በግላቸዉ ጠበቃ ማቆም ላልቻሉ ተከሳሾች መንግሥት ጠበቃ እንዲያቆምላቸዉ አዞ ተለዋጭ ቀጠሮ ሠጥቷል።በሌላ ዜና ሁለት ጋዜጠኞች የኢትዮጵያ መንግሥት ይፈፅምብናል ያሉትን ዛቻና ማስፈራሪያ ሽሽት ወደ ዉጪ ሐገር መሰደዳቸዉ ተዘግቧል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ዝር ዝር ዘገባ ልኮልናል።
ታደሰ እግዳዉ
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሠ