1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአንድነት ፅህፈት ቤት የተፈጠረው ግርግር

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 20 2002

ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህና ፓርቲ የታገዱት አባላት ዛሬ የፓርቲውን ፅህፈት ቤት በኃይል ለመያዝ መሞከራቸውን የፓርቲው አመራር አባላት አስታወቁ ።

ምስል AP

በዚሁ ወቅት በስራ ላይ ባሉትና በታገዱት አባላት መካከል የተፈጠረውን ግብግብ ለመገላገል በርካታ የአዲስ አበባ ፖሊስ አካባቢውን መክበቡን በስፍራው የተገኘው የአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ ዕንግዳው ዘግቧል ። በታገዱ የአንድነት አባላት ተፈፀመ የተባለውን ድርጊት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አውግዟል ።

ታደሰ ዕንግዳው ሒሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW