በአውሮፓ አፍሪካውያን ስደተኞች እየደረሰባቸው ያለ እንግልት
ዓርብ፣ ሐምሌ 15 2014
ማስታወቂያ
በህገወጥ መንገድ ወደፈረንሳይ ለመሻገር የሚሞክሩ አፍሪካውያን ስደተች የሞትና አካል የመጉደል አደጋ እየደረሰባቸው ነው ተባለ።
ፈረንሳይ ህገወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት ከጣልያን የሚያዋስናትን ድንበር መዝግቷን ተከትሎ ወደፈረንሳይ በአደገኛ ሁኔታ ለመሻገር የሚሞክሩ ፍሪካውያን ስደተኘች በድ,eበር ጠባቂ ፖሊሶች ከፍተኛ የሰባአዊ መብት ረገጣ እንደሚደርስባቸውም ተነግሯል።
ሐይማኖት ጥሩነህ
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
ነጋሽ መሀመድ