ስፖርትአፍሪቃበአፍሪቃ ትልቋ ከተማ ብስክሌት መንዳት ምን ያህል አስተማማኝ ነው?02:59This browser does not support the video element.ስፖርትአፍሪቃ13 ሰኔ 2015ማክሰኞ፣ ሰኔ 13 2015በአብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገራት ብስክሌት መንዳት አደገኛ ነው። ይሁንና መኪና አሽከርካሪዎች ሌጎስ ውስጥ በየቀኑ በትራፊክ ተይዘው ሰዓታትን ያጠፋሉ። ብስክሌት መንዳት አማራጭ ይሆን?ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያበአብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገራት ብስክሌት መንዳት አደገኛ ነው። ስለሆነም መኪና መንዳት አስተማማኙ አማራጭ ይሆናል። ግን ሌጎስ ውስጥ ለምሳሌ ሰዎች በቀን በአማካይ ከ3 ሰዓታት በላይ በትራፊክ ያጠፋሉ። ታድያ ብስክሌት መንዳት አማራጭ ይሆን? የዶይቸ ቬለ ባልደረቦች ፍሎሪስ ቹክቩራህ እና ኦሊሳ ቹክቩማህ አማራጮቹን ሞክረዋል። #77ከመቶው