በኢትዮጵያና ኤርትራ ባለሥልጣናት ላይ የአሜሪካ የጉዞ እቀባ እና አንደምታዉ
ሰኞ፣ ግንቦት 16 2013![US-Außenminister Blinken in Island](https://static.dw.com/image/57645800_800.webp)
ማስታወቂያ
ዮናይትድስቴትስ የትግራይ ቀውስ በሰላማዊ መንገድ እንዳይፈታ ያደናቅፋሉ ባለቻቸው የኢትዮጵያና ኤርትራ ባለሥልጣናት ላይ የጉዞ ዕቀባ ማድረጓን አስታወቀች። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ መሠረት ማዕቀቡ የኢትዮጵያና ኤርትራ ባለሥልጣናት የደህንነት ኃይል አባላት የአማራ ክልል ኃይሎችና የህወሓት አባላትን ይመለከታል። ከጉዞ ዕገዳው በተጨማሪ ዩናይትድስቴትስ ወሳኝ ከሆኑ የሰብዓዊ ዕርዳታዎች ውጭ ለኢትዮጵያ በምትሰጠው የምጣኔ ሃብትና የደህንነት ድጋፎች ላይ መጠነ ሰፊ ዕቀባ አድርጋለች። ዘጋብያችን ከአትላንታ ጆርጂያ ጨማሪ ዘገባ አለው።
ታሪኩ ኃይሉ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ