1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኢትዮጵያ፣ ስለ እስልምና ሃይማኖት ይዞታ ፣ የአንድ ምሁር ገለጣ፣

ሰኞ፣ ጥቅምት 19 2005

ዩናይትድ እስቴትስ ውስጥ በአንድ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የሚገኙ አንድ ምሁር፤ በሽንግተን ዲ ሲ ለሚገኘው ዘጋቢአችን አበበ ፈለቀ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የሳላፊስት

ምስል DW

ዩናይትድ እስቴትስ ውስጥ በአንድ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የሚገኙ አንድ ምሁር፤ በሽንግተን ዲ ሲ ለሚገኘው ዘጋቢአችን አበበ ፈለቀ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የሳላፊስት የእስልምና እንቅስቃሴ፤ ፖለቲካዊ አጀንዳ ካላቸው አሸባሪዎች ጋር ሊነጻጸር አይገባውም ። ምሁሩ፣ በአል አህባሽ እንቅሥቃሴ ውስጥ መንግሥት እጁን ለማስገባቱ ፣ በቀጥታ ምንም ዓይነት የሚያረጋግጥ ማስረጃ የለም ማለታቸውም ተጠቅሷል። ለዝርዝሩ፣ አበበ ፈለቀ የላከልንን ዘገባ እናዳምጥ---

አበበ ፈለቀ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW