እምነት
በኢድ አልፈጥር ወቅት ስለተከሰተው አለመረጋጋት
ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 25 2014
ማስታወቂያ
ትናንት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በኢድ አልፈጥር በዓል ወቅት የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር ተከትሎ ፖሊስ 76 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኢትዮጵያ መንግስት ዐስታወቀ። የኢትዮጵያ እስልምና ምክር ቤት በበኩሉ ጉዳዩን መርምሮ ፍትህ የማስፈን ሚናው የመንግስት ነው ብሏል። የአዲስ አበባው ወኪላችን ሥዩም ጌቱ ዘገባውን አጠናቅሮ ልኮልናል፡፡
ሥዩም ጌቱ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
እሸቴ በቀለ