1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኤርትራ ወቀሳ ላይ አምንስቲ ኢንተርናሽናል የሰጠው አስተያየት

ማክሰኞ፣ መስከረም 2 2004

የኤርትራ መንግሥት፥ አለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምንስቲ ኢንተርናሽናል ሕዝብ ሊያሳምፅብኝ አሲሯል በማለት መወንጀሉ ይታወሳል።

ምስል AP Graphics

አምንስቲ ኢንተርናሽናል ዉንጀላዉን «ፍፁም መሠረተ-ቢስ» ሲል ባወጣው መግለጫ አስተባብሏል። ሮይተር ዜና አገልግሎት የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስቴር አምደ-መረብን ጠቅሶ እንደዘገበዉ አምንስቲ ኢንተርናሽናል ኤርትራ ዉስጥ የቱኒዚያ፥ የግብፅ፥የሊቢያና የሶሪያ አይነት ሕዝባዊ አመፅ ለመቀስቀስ ሲያሴር ተደርሶበታል። አምንስቲ ኢንተርናሽናል ይህንን ወቀሳ ሲያጣጥል፤ ከአስር ዓመት በላይ ድርጅቱ ኤርትራን እንዳልጎበኘ ጠቅሷል። ይህንኑ መግለጫ አስመልክቶ፤ ከምንስቲ ኢንተርናሽናል -የኤርትራ እና ኢትዮጵያ ተመራማሪ ክሌር ቤስቶን ጋ ልደት አበበ አነጋግራለች።

ልደት አበበ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW