በእስራኤል ላይ የደረሰዉ አለም-አቀፍ ነቀፌታ25 ግንቦት 2002ረቡዕ፣ ግንቦት 25 2002የእስራኤል የባህር ሃይል በሳምንቱ መጀመርያ ለጋዛ ሰርጥ ዕርዳታ በጫነች መርከብ ላይ የወሰደችውን ወታደራዊ እርምጃ የተለያዩ ሀገራት ተቃዉሞአቸዉን እያሰሙ ነዉ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል APማስታወቂያግብጽ ዘግታ የቆየችዉን የጋዛ ስርጥ አቅጣጫ ድንበርዋን ለጊዜው መክፈቷም ተነግሮአል። የርዳታ ጫኝ መጓጓዣዎች ለፍልስጤም ጠረፍ ከተማ ራፋ ላይ እርዳታቸዉን በማድረስ ድጋፋቸዉን ለፍልስጤም ሲያሳዩ በሌላ በኩል በእስራኤሉ መንግስት ላይ ከፍተኛ ተቃውሞ እየደረሰ ነዉ። አዜብ ታደሰ የሚከተለውን አጠናቅራለች። አዜብ ታደሰ ተክሌ የኋላ