በእጅ ስልክ ፤ ጽሑፍ ፣ ንባብና መረጃ የማግኛ ዘዴ፣17 መስከረም 2004ረቡዕ፣ መስከረም 17 2004ከኅትመት ወደ ኮምፒዩተር፤ ተሸጋግረው፤ በ Unicode ዓለም አቀፍ ደረጃ ይዘው ከሚገኙት ፊደላት መካከል፤ አንዱ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሁሉ የጋራ መገልገያ ለመሆን የቻለው ፤ መሠረቱ የግዕዝ የሆነው፤ አማርኛና ሌሎቹም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች የሚጠቀሙበት ፊደል ነው።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግአንድሮይድ አይፎን ተንቀሳቃሽ የእጅ ስልክ ፣ማስታወቂያእንደ ላቲን ፊደል ተጠቃሚዎችና ሌሎችም፤ ኢትዮጵያውያንም፤ በኮምፒዩተር ብቻ ሳይሆን፤ በእጅ ስልክም በአዲስ አቅድ እንዴት እንደሚጠቀሙበት በኮሎራዶ ፣ ዩናይትድ እስቴትስ የሚኖሩ አንድ ታዋቂ ኢትዮጵያዊ ባለሙያ ከሰሞኑ ይፋ አድርገዋል። አጠቃቀሙ ፤ አገልግሎቱ ፣ ምን ይመስላል? የሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብር አዘጋጅ፣ ተክሌ የኋላ አነጋግሮአቸዋል። ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ