1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርት

በኦሮሚያ የትምህርት ዳግም መጀመር 

ረቡዕ፣ ኅዳር 23 2013

በኦሮሚያ ክልል በሁሉም አከባቢዎች ባሉት ትምህርት ቤቶች ካለፈዉ ሰኞ ኅዳር 21 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ጀምሮ ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል መደበኛ ትምሕርት መጀመራቸዉ ተገለጠ። እስካሁንም በክልሉ ወደ ትምህርት ቤት እንዲመጡ ከሚጠበቁ 11.2 ሚሊየን ተማሪዎች መካከል 9.3 ሚሊዮን ያህሉ መመዝገባቸው ተጠቁሟል።

Äthiopien Oromia Schule
ምስል S. Getu/DW

ከ1.2 ሚሊየን ተማሪዎች 9.3 ሚሊዮን ያኽሉ መመዝገባቸው ተጠቁሟል

This browser does not support the audio element.

በኦሮሚያ ክልል በሁሉም አከባቢዎች ባሉት ትምህርት ቤቶች ካለፈዉ ሰኞ ኅዳር 21 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ጀምሮ ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል መደበኛ ትምሕርት መጀመራቸዉ ተገለጠ። እስካሁንም በክልሉ ወደ ትምህርት ቤት እንዲመጡ ከሚጠበቁ 11.2 ሚሊየን ተማሪዎች መካከል 9.3 ሚሊዮን ያህሉ መመዝገባቸው ተጠቁሟል። ቀሪዎቹ ተማሪዎች በዚሁ ሁለት ሳምንታት ውስጥ ወደ የትምህርት ቤቶቹ ይመለሳሉ  ተብሎ ይጠበቃል። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ሥዩም ጌቱ ተጨማሪ ጥንቅር ልኳል። 
ሥዩም ጌቱ 
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW