1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

«በኮምቦልቻና በደሴ ምግብ ማከፋፈሉ በጥቂት ቀናት ውስጥ ይቀጥላል«የዓለም የምግብ ድርጅት 

ሐሙስ፣ ኅዳር 30 2014

ቡድኑ በቆየባቸው ቀናት ህብረተሰቡን እንዲዘርፍ ያስገድድ እንደነበር ደግሞ ነዋሪዎቹ ተናግረዋል። ቡድኑ የአማራ ክልልን ለማራቆትና ለማደህየት ያልፈፀመው ንብረት የማውደምና የዘረፋ ስልት የለም ሲል የክልሉ መንግስት አስታውቋል።

World Food Programme Logo

«በኮምቦልቻና በደሴ ምግብ ማከፋፈሉ በጥቂት ቀናት ውስጥ ይቀጥላል«የዓለም የምግብ ድርጅት 

This browser does not support the audio element.

ህወሓት በኮምቦልቻ ከተማ በቆየባቸው ቀናት የዓለም ምግብ ድርጅት የእርዳታ ማከማቻ መጋዝን መዝረፉን ድርጅቱና የአካባቢው አስተዳደር አስታወቁ። ቡድኑ በቆየባቸው ቀናት ህብረተሰቡን እንዲዘርፍ ያስገድድ እንደነበር ደግሞ ነዋሪዎቹ ተናግረዋል። ቡድኑ የአማራ ክልልን ለማራቆትና ለማደህየት ያልፈፀመው ንብረት የማውደምና የዘረፋ ስልት የለም ሲል የክልሉ መንግስት አስታውቋል። አለምነህ መኮንን ዝርዝሩን ልኮልናል።

አለምነው መኮንን

ኂሩት መለሰ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW