1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢሰመጉ መንግሥትን አሳሰበ

ዓርብ፣ ነሐሴ 8 2012

ኢሰመጉ ትናንት ባወጣው መግለጫ መንግሥት በተጠያቂዎቹ ላይ ሕጋዊና ተገቢ እርምጃ እንዲወስድም አሳስቧል።በድርጊቱ የተሳተፉ አካላትን ተጠያቂ ከማድረግ በተጨማሪ ተጎጂዎችንም እንዲክስ መንግሥትን ጠይቋል።

Äthiopien Proteste Wolita Zone
ምስል Addis Standerd

 የኢሰመጉ ማሳሰቢያ

This browser does not support the audio element.

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ )በወላይታ ዞን ተፈጽሟል ለተባለው የስብዓዊ መብቶች ጥሰት ሃላፊነት መውሰድ የሚገባቸው ሰዎች በአፋጣኝ በምርመራ እንዲለዩ ጠየቀ። ኢሰመጉ ትናንት ባወጣው መግለጫ መንግሥት በተጠያቂዎቹ ላይም ሕጋዊና ተገቢ እርምጃ እንዲወስድም አሳስቧል።በድርጊቱ የተሳተፉ አካላትን ተጠያቂ ከማድረግ በተጨማሪ ተጎጂዎችንም እንዲክስ መንግሥትን ጠይቋል።የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የኢሰመጉ ቦርድ ሊቀ መንበር ጠበቃ አምሀ መኮንንን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW