1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በዌስተርን ዩኒየን በኩል ወደ ሀገር ገንዘብ የመላኩ ድርጊት

ረቡዕ፣ ሐምሌ 22 2001

በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የሌሎች ሀገሮች ዜጎች ለቤተሰብ እና ለወዳጅ በዌስተርን ዩኒየን በኩል ገንዘብ ይልካሉ።

የዌስተርን ዩኒየን ቢሮምስል AP

በዚሁ ርምጃቸው ቤተሰቦቻቸውን ብቻ ሳይሆን ለሀገሮቻቸውንም ርም ድጋፍ ሆነዋል። በወቅቱ የሚታየው የፊናንስ ቀውስ በዚሁ ገንዘብ የሚልኩበት ድርጊት ላይ ተጽዕኖ ማሳረፉ አልቀረም። የዋሽንግተን እና የአዲስ አበባ ወኪሎቻችን በዩኤስ የሚኖሩ አንድ ለዘመድ ገንዘብ የላኩ አንድ ኢትዮጵያዊን እና በአዲስ አበባም የተላከላቸውን ወይዘሮ አነጋግረው ዘገባ አጠናቅረዋል።

አበበ ፈለቀ/ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW