ኤኮኖሚኢትዮጵያበዓለም ገበያ የስንዴ ዋጋ ቅናሽ ቢያሳይም ለኢትዮጵያ ሸማቾች አልፈየደም06:34This browser does not support the video element.ኤኮኖሚኢትዮጵያ2 ታኅሣሥ 2016ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 2 2016ሩሲያ ዩክሬንን ስትወር በዓለም ገበያ የታየው የስንዴ ዋጋ ንረት ቅናሽ አሳይቷል። ይሁንና ኢትዮጵያውያን ሸማቾች በዓለም ገበያ ከታየው የስንዴ ዋጋ ቅናሽ ተጠቃሚ አልሆኑም። በኢትዮጵያ ገበያ የስንዴ እና የዱቄት ዋጋ ቢጨምርም መንግሥት ሀገሪቱን ስንዴ ላኪ ለማድረግ በያዘው ዕቅድ እንደጸና ነው። ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ