በዪጋንዳ ፕሪስ ዙርያ የቀረበ አዲስ የማሻሻያ ህግ
ረቡዕ፣ ሚያዝያ 6 2002ማስታወቂያ
በአገሪቷ የሚገኙ ጋዜጠኞች እና የአሳታሚ ድርጅቶች የስራ ፈቃድ ለማግኘት በየአመቱ የስራ ፈቃድ ማመልከቻ ማስገባት አለባቸዉ ይላል ይኸዉ አዲስ ማሻሻያ በከፊል። መቀመጫዉን በፈረንሳይ ያደረገዉ ድንበር የለሹ የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ድርጅት RSF የአፍሪቃዉ ክፍል ተጠሪ ሚስተር ኦንቧስ ፒየር በአፍሪቃ በተለይም በዩጋንዳ ስለቀረበዉ አዲስ የፕሪስ ማሻሻያ ረቂቅ ህግ ጉዳይ አዜብ ታደሰ ጠይቃቸዉ ነበር
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ