በይግባኝ ፤ ፍትኅ ያገኘው አፍጋናዊው ስደተኛ፣17 ጥር 2003ማክሰኞ፣ ጥር 17 2003ባለፈው ዓርብ ፣ በአሽትርስቡርክ ከተማ ያስቻለው የአውሮፓ ኅብረት የሰብአዊ መብት ፍርድ ቤት፣ ቤልጅግና ግሪክ በአንድ አፍጋናዊ ስደተኛ ላይ የፈጸሙት ድርጊትማገናኛዉን ኮፒ አድርግየአውሮፓ የሰብአዊ መብት ጉዳዮች ተመልካች ፍርድ ቤት፣ምስል DW/ Daphne Grathwohlማስታወቂያህገ-ወጥና የሰብአዊ መብቶችን ድንጋጌ የሚጥስ ነው በማለት የጥፋተኛነት ብያኔ አስተላልፎባቸዋል። ፍ/ቤቱ፣ ይህን ውሳኔ ያስተላለፈው፤ ስደተኛው ባቀረበው የአቤቱሻ ክስ መሠረት፤ ጉዳዩን ከኅብረቱ የሰብአዊ መብትና ከመንግሥታቱ ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ድንጋጌዎች አንጻር በመመርመር እንደሆነ ተገልጿል። ገበያው ንጉሤ ሸዋዬ ለገሠ