በደቡብ ክልል የኮሮናን የመከላከል ጥረት
ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 6 2012![Äthiopien Hawassa Covid 19 Diagnosezentrum](https://static.dw.com/image/53110771_800.webp)
ማስታወቂያ
በኢትዮጲያ በኮቪድ 19 አማጭው በኮሮና ተህዋሲ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ቀስ በቀስ እያሻቀበ ይገኛል። በተለይም ተህዋሲው በቅድሚያ ከተከሰተበት አዲስ አበባ ውጭ ወደሌሎች የአገሪቱ አካባቢዎችም እየተዛመተ ነው። የዛሬው ጤናና አካባቢ ዝግጅታቸን በደቡብ ኢትዮጲያ የኮሮና ስርጭትን ለመግታት የሚካሄዱ የመከላከል ስራዎች ያስቃኘናል።አዘጋጁ የሀዋሳው ዘጋቢያችን ሸዋንግዛው ወጋየሁ ነው።
ሸዋንግዛው ወጋየሁ
ኂሩት መለሰ