1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በድሪደዋ የተቀሰቀሰዉ አዲስ ግጭት 

ማክሰኞ፣ ጥር 14 2011

በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ከከትናንት አመሻሽ ጀምሮ ልዩ መጠርያው ፖሊስ መሬት በሚባለው አካባቢ ግጭት መቀስቀሱ ተነገረ ፡፡ ግጭቱ ዛሬም ባለመብረዱ የአስተዳደሩ ፖሊስ ፣ የፌደራል ፖሊስ እና የመከላከያ ሀይል ግጭቱን ለማብረድ እርምጃ ሲወስዱ መዋላቸዉ ከቦታዉ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል።

Äthiopien Dire Dawa City
ምስል DW/Y. Gebreegziabher

በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ከከትናንት አመሻሽ ጀምሮ ልዩ መጠርያው ፖሊስ መሬት በሚባለው አካባቢ ግጭት መቀስቀሱ ተነገረ ፡፡ ግጭቱ ዛሬም ባለመብረዱ የአስተዳደሩ ፖሊስ ፣ የፌደራል ፖሊስ እና የመከላከያ ሀይል ግጭቱን ለማብረድ እርምጃ ሲወስዱ መዋላቸዉ ከቦታዉ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። ግጭቱን ተከትሎ በተቀሰቀሰ ቁጣ የተለያዩ ወጣቶች ችግሩ ወደተፈጠረበት አካባቢ በመንቀሳቀሳቸው ሁኔታው ተባብሶ እነደነበር ተገልፆአል።  


መሳይ ተክሉ

 
አዜብ ታደሰ 
እሸቴ በቀለ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW