1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በጀርመን የጦር መኮንን ትእዛዝ በአፍጋኒስታን የደረሰ ጥቃት

ዓርብ፣ ጥቅምት 20 2002

ከሶስት ሳምንታት በፊት በአፍጋኒስታን ሁለት ነዳጅ የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች ላይ ተኩስ እንዲከፍት ያዘዘዉ የጀርመን ጦር አዛዥ ጉዳይ በሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ድርጅት ማለት በኔቶ ጉዳዩ ተጣርቶ ዘገባዉ ለጀርመን እንደተላለፈ ተገልጾአል።

ምስል AP

ምንም እንኳ የምርመራዉ ዉጤት ዝርዝሩ ባይታወቅም ጀርመናዊዉ የኔቶ የጦር መኮንን ግዳጁን እንደፈጸመ የጀርመን የጦር ዋና መኮንን በትናንትናዉ እለት ገልጸዋአል። በዚሁ ፍንዳታ 142 ያህል ሰዎች መገደላቸዉን የኔቶ ዘገባ ያሳያል። ዝርዝሩን ጌታቸዉ ተድላ አሰባስቦታል።

ጌታቸዉ ተድላ/ አዜብ ታደሰ/ አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW