በጃፓን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ስጋታቸው8 መጋቢት 2003ሐሙስ፣ መጋቢት 8 2003በጃፓን በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥና የሱናሚ አደጋ የተነሳ በሺዎች የሚቆጠሩ ሞተዋል። መቶ ሺህ የሚሆኑ አሁንም ቤት አልባ እንደሆኑ ናቸው።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግየጃፓን ካርታማስታወቂያከ 200-300 የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ይኖሩባታል ተብሎ በሚገመተው የጃፓን ሀገር ፤ ኢትዮጵያውያን በምን ሁኔታ ላይ እንደሚገኙና ስለ ደህንነታቸው እዛው የሚኖሩ ኢትዮጵያንንና በቶኪዮ የሚገኝ አንድ የኢትዮጵያውያን ማህበር ዳሬክተርን ልደት አበበ በስልክ አነጋግራቸዋለች። ዝርዝሩን እንደሚከተለዉ አጠናክራዋለች። ልደት አበበ ነጋሽ መሐመድ