1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከአሜሪካን የተባረሩት ኢትዮጵያዊ ጉዳይ

ሐሙስ፣ መጋቢት 21 2009

ከአሜሪካ የስደተኖች ጉዳይ ጽህፈት ቤት በተገኘው መረጃ መሠረት ከጎርጎሮሳዊው 2003 ዓም ወዲህ በተመሳሳይ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ወንጀል የተጠረጠሩ 380 ያህል ሰዎች ሲታሰሩ 785 ደግሞ ከአሜሪካን ተባረዋል ።

Kenia Mann trägt T-Shirt gegen Weibliche Genitalverstümmelung - Female Genital Mutilation FGM
ምስል Reuters/S. Modola

Beri Wash.(Ethiopian imprisoned for Genital cutting deported) - MP3-Stereo

This browser does not support the audio element.

በዩናይትድ ስቴትስ አትላንታ ፌደራዊ ክፍለ ሀገር ነዋሪ የነበሩ አንድ ኢትዮጵያዊ ሴት ልጃቸውን ገርዘዋል ተብለው የተፈርደባቸውን  የአሥር ዓመት እሥራት ከጨረሱ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ መባረራቸው ተዘግቧል ። ከአሜሪካ የስደተኖች ጉዳይ ጽህፈት ቤት በተገኘው መረጃ መሠረት ከጎርጎሮሳዊው 2003 ዓም ወዲህ በተመሳሳይ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ወንጀል የተጠረጠሩ 380 ያህል ሰዎች ሲታሰሩ 785 ደግሞ ከአሜሪካ ተባረዋል ። 

መክብብ ሸዋ

ኂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW