1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

በጦርነቱ የወደሙ ኃይማኖታዊ ተቋማት

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 8 2014

ምክር ቤቱ እንዳለዉ በትግራይ፣ በአማራና በአፋር ክልልሎች ቁጥራቸዉ በዉል ያልታወቀ መሳጂዶች፣ ቁርዓኖችና በቀላሉ ሊገኙ የማይችሉ ኃይማኖታዊ ቅርሶች ወድመዋል

Äthiopien EIASC Gericht für islamische Angelegenheiten
ምስል፦ EIASC

«የኃይማኖት ተቋማትን ያወደሙ መጠየቅ አለባቸዉ» መጅሊስ

This browser does not support the audio element.

ኢትዮጵያ ዉስጥ ጦርነት በሚደረግባቸዉ አካባቢዎች የነበሩ በርካታ የኃይማኖት ተቋማትና ኃይማኖታዊ ቅርሶች መዉደማቸዉን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምንክር ቤት አስታወቀ።ምክር ቤቱ እንዳለዉ በትግራይ፣ በአማራና በአፋር ክልልሎች ቁጥራቸዉ በዉል ያልታወቀ መሳጂዶች፣ ቁርዓኖችና በቀላሉ ሊገኙ የማይችሉ ኃይማኖታዊ ቅርሶች ወድመዋል።ምክር ቤቱ «የዉጪ ወራሪ ኃይል» እንኳን የማያደርሰዉ ያለዉን ጥፋት ያደረሱ ወገኖች መጠየቅ እንዳለባቸዉ አሳስቧል።

ሰለሞን ሙጪ 

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ

 

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW