በጸረ ሽብር ሕጉ ላይ የኢሕአዴግና ተቃዋሚዎች ውይይት
ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 18 2010ማስታወቂያ
ኢሕአዴግ በበኩሉ ሕጉ ዓለም አቀፍ ሥጋት የኾነውን ሽብርተንነትን ለመዋጋት ተብሎ የወጣ መኾኑን ገልጧል። ሕገ-መንግሥቱን ይጻረራሉ ተብለው በተጠቀሱ አንቀጾች ላይም አንቀጽ በአንቀጽ ማብራሪያ ሰጥቷል። ፖለቲከኞቹ በቀረቡት ሐሳቦች እና በኢሕአዴግ አቊቋም ላይ ተንተርሰው ለመደራደር ለነገ ቀጠሮ ይዘዋል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ