በፈረንሳይ ቡርቓ ሊክልክል ነው20 ጥር 2002ሐሙስ፣ ጥር 20 2002የፈረንሳይ ፓርላማ ኮሚሽን በዚህ ሳምንት ማክሰኞ ለሀገሪቱ ብሄራዊ ሸንጎ ያቀረበው አንድ ዘገባ የሰሞኑ ዐብይ የመነጋገሪያ ርዕስ ሆኖ ከርሟል ። ኮሚሽኑ የፈረንሳይ ብሄራዊ ሸንጎ በሀገሪቱ ሙስሊም ሴቶች ፊትን ሙሉ ለሙሉ የሚሸፍነውን ቡርቃን መልበሳቸውን በማውገዝ ቡርቃን የሚከለክል ጠበቅ ያለ ህግ እንዲያሳልፍ ጠይቋል ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግቡርቓምስል Dzevad Sabljakovicማስታወቂያኮሚሽኑ ባቀረበው የማጠቃለያ ሀሳብ ላይም ፈረንሳይ ለቡርቃ ለባሾች ተገንም ሆነ ዜግነት እንዳትሰጥ አሳስቧል ። ፓርላማው ያቀረበው ይህን ሀሳብ ሙስሊም ፈረንሳውያን ተቃውመውታለል ሂሩት መለሰ ፣ ተክሌ የኋላ