በፓሪስ ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ
This browser does not support the audio element.
የፈረንሳይ መዲና ፓሪስ ዛሬ ሰባተኛውን ዙር የዳይመንድ ሊግ የአትሌቲክስ ውድድር ታስተናግዳለች። በተለያዩ ውድድሮች ውጤታማ የሆኑ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ይጠበቃሉ። ነገርግን ፓሪስ በከፍተኛ ሙቀት ውስጥ መሆኗ በአትሌቶቹ ውጤት ላይ ያጠላ ይሆን የሚል ስጋትም አሳድሯል።
ኃይሞኖት ጥሩነህ
ታምራት ዲንሳ