በ800ሜትር የሞስኮ ኦሎምፒክ ድል
ረቡዕ፣ ነሐሴ 8 2005ማስታወቂያ
ትናንት በወንዶች የ800 ሜትር የሩጫ ዉድድር መሐመድ አማን ወርቅ ሲያጠልቅ ለሀገሩም ታሪክ ማስመዝገቡ ተገልጿል። በአፍሪቃ ታዳጊዎች ሻምፒዮና ሞሪሺየስ ላይ ድሉን አንድ ያለዉ መሐመድ በወጣቶች ኦሎምፒክና በዓለም የቤት ዉስጥ ሻምፕዮና አሸናፊ በመሆን ከዚህ በፊት ሀገሩን አኩርቷል። ከአጭር ርቀቱ ሩጫ በተጨማሪም ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች ትናንት በ3000 መሰናክልም ታሪክ ማስመዝገቡ ተሳክቶላቸዋል። ሃይማኖት ዝርዝሩን ልካልናለች።
ሃይማኖት ጥሩነህ
ሸዋዬ ለገሠ
ሂሩት መለሰ