ባሊ፤ የአየር ጠባይ ለዉጥ ጉባኤና ሂደቱ3 ታኅሣሥ 2000ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 3 2000በኢንዶኔዢያዋ ደሴት ባሊ ላይ ባለፈዉ ሳምንት መጀመሪያ የተከፈተዉ ጉባኤ መጠናቀቂያዉ ቀርቧል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግባን፤ ጊዜ የለም....!ምስል APማስታወቂያእየጨመረ የሄደዉን የዓለም የሙቀት መጠን ለመግታት የሚያስችላቸዉን ዉል ለማፅደቅ ተሳታፊዎቹ የጋራ መግባባት ሊደርሱ በተገባቸዉ በዚህ ወቅት የዩናይትድ ስቴትስ አቋም ተሰብሳቢዎቹን እያነጋገረ ነዉ።