ባራክ ኦባማ የጀርመን ጉብኝት
ዓርብ፣ ግንቦት 28 2001ማስታወቂያ
ባራክ ኦባማ ዛሬ ታሪካዊ የሆነችዋን ምስራቅ ጀርመን ድሪስደን ከተማ እንደጎበኙም ታዉቋል። መራሂተ መንግስት ሜርክል እና ፕሪዝደንት ኦባማ አለማቀፍ ቀዉሶችን ለመከላከል የትብብር ስራ ለመስራት የተስማሙ ሲሆን በተለይ በመካከለኛዉ ምስራቅ ያለዉን ግጭት እና ስለኢራን ጉዳይ ተነጋግረዋል። ኦባማ የአንድ ቀን የጀርመን ጉብኝታቸዉን አጠናቀዉ ወደ ፈረንሳይ እንደሚያመሩ ተጠቅሶአል። ዝርዝሪን ይልማ ሃይለሚካኤል ከበርሊን እንዲህ አጠናክሮታል።
አዜብ ታደሰ፣ይልማ ሃይለሚካኤል፣ ተክሌ የኋላ፣