ብሪታንያ እና የአሸባሪዎች ጥቃት ሥጋት27 ነሐሴ 2006ማክሰኞ፣ ነሐሴ 27 2006ብሪታንያ ሀገሬ ላይ የአሸባሪዎች ጥቃት ሊደርስብኝ ይችላል በሚል ስጋት ካለፈው ሳምንት ወዲህ ቁጥጥሯን ማጥበቋ ተገለፀ። ከኢራቅ እና ከሶርያ የፅንፈኝነት አስተሳሰብ ይዘው የሚመለሱ የብሪታንያ ዜግነት ያላቸዉ ተጠርጣሪ ሙሥሊም አክራሪዎችማገናኛዉን ኮፒ አድርግጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩንምስል Reutersማስታወቂያ የደቀኑትን የጥቃት ስጋት ለመታገል በማሰብ፣ ፓስፖርታቸውን ለጊዜው እንደሚነጠቁ የብሪታንያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን ትናንት አስታውቀዋል። የለንደን ወኪላችን ሃና ደምሴ አንድ የዓለም አቀፍ ፖለቲካ ጉዳይ ተመልካች ተቋም ተንታኝን አነጋግራ ዘገባ ልካልናለች። አዜብ ታደሰ ሃና ደምሴ አርያም ተክሌ