የአልማዝ አያና ድል
ቅዳሜ፣ ጳጉሜን 5 2008
ማስታወቂያ
ቅዳሜ ማምሻውን በቤልጂየም ብራስልስ ከተማ ውስጥ በተጠናቀቀው የዳያመንድ ሊግ ውድድር በ5000 ሜትር ርቀት አሸናፊ ኾናለች። ያም ብቻ አይደለም፤ የዳያመንድ ሊጉ አጠቃላይ ድምር አሸናፊ በመኾንም ተሸላሚ ለመሆን በቅታለች። ኢትዮጵያውያቱ ሰንበሬ ተፈሪ እና እቴነሽ ዲሮም የፓሪሷ ወኪላችን ሃይማኖት ጥሩነህ ውድድሩ በተኪያሄደበት ቦታ በመገኘት ቀጣዩን ዘገባ ልካልናለች።
ሃይማኖት ጥሩነህ
ማንተጋፍቶት ስለሺ