ብክለትን በማስተዋል አበባችን ይደግ11 የካቲት 2000ማክሰኞ፣ የካቲት 11 2000ኢትዮጵያ ለዉጪ ገበያ የምታቀርበዉ የአበባ ምርት ብዛት እየጨመረ መሄዱ አገሪቱ ለምታገኘዉ የዉጪ ምንዛሪም አንድ ነገር ነዉ ማለት ይቻላል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግፅጌረዳ........ምስል APማስታወቂያየአበባ ምርት እየተበራከተ መምጣቱ በልማቱ ዘርፍ ትልቅ ትርጉም እንዳለዉ ሁሉ በማምረቱ ሂደትም ጥንቃቄ ይጠይቃል አካባቢን ለብክለት እንዳይዳረግ። ምን ዓይነት ጥንቃቄ እየተደረገ ነዉ?