1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ተቃዋሚዎች “መልካም ጅማሮ” ነው ብለዋል

ሰኞ፣ ሐምሌ 9 2010

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ላለፉት 18 ዓመታት የቆዩበትን “ጦርነትም ሆነ ሰላም አልባ” የሌለበት አካሄድ የሚያሻሽሉ ተከታታይ እርምጃዎች እየወሰዱ ይገኛሉ። የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ሲያደርጉ የቆዩትን ጉብኝት በአዎንታዊ መልኩ እንደሚመለከቱት ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች ገልጸዋል።

Präsident Isaias Afeworki beendet seinen dreitägigen Besuch
ምስል Fitsum Arega/Chief of Staff/ Prime Minister Office

ተቃዋሚዎች “መልካም ጅማሮ” ነው ብለዋል

This browser does not support the audio element.

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ላለፉት 18 ዓመታት የቆዩበትን “ጦርነትም ሆነ ሰላም አልባ” የሌለበት አካሄድ የሚያሻሽሉ ተከታታይ እርምጃዎች እየወሰዱ ይገኛሉ። ከእርምጃዎቻቸው መካከል በሁለቱም ሀገራት በመሪዎች ደረጃ የተካሄደው ጉብኝት ይጠቀሳል። የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ሲያደርጉ የቆዩትን ጉብኝት በአዎንታዊ መልኩ እንደሚመለከቱት ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች ገልጸዋል። ጉብኝቱንም “መልካም ጅማሮ” ብለውታል። የአዲስ አበባው ወኪላችን ዩሃንስ ገብረእግዚያብሔር የየፓርቲዎቹን አመራር አባላት አነጋግሯል። 

ሙሉ ጥንቅሩን ለማዳመጥ የድምጽ ማዕቀፉን ይጫኑ። 

ዩሃንስ ገብረእግዚያብሔር

ተስፋለም ወልደየስ 

አዜብ ታደሰ 


 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW