የድርድሩ መካሄድ በይፋ አለመነገሩ ተተችቷል።
ዓርብ፣ የካቲት 9 2010ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግሥት ከዚህ ቀደም በአሸባሪነት ከፈረጀው ከኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ አውጭ ግንባር ኦብነግ ጋር ባለፈው ሳምንት ኬንያ ውስጥ አካሂዷል የተባለው ድርድር ተቃውሞ ገጥሞታል። ድርድሩ መካሄዱን የተቃወሙት ወገኖች የኢትዮጵያን ጥቅም የሚነካ እና ተካሄደ የተባለበት ወቅትም አጠያያቂ መሆኑን ለዶቼቬለ ተናግረዋል። ድርድሩ መካሄዱ በይፋ ለህዝብ አለመነገሩም ተተችቷል። ናትናኤል ወልዴ ከዋሽንግተን ዲሲ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ናትናኤል ወልዴ
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ