ተንበርክኮ የፍቅር ጓደኛን ለትዳር የመጠየቅ ልምድ በኢትዮጵያ
This browser does not support the audio element.
በኢትዮጵያ ወንዶች ተንበርክከው የፍቅር ጓደኞቻቸውን ለትዳር የሚጠይቁበት ልምድ በቅርብ ጊዜ እየተለመደ ሔዷል። ይኸ ባሕል በምዕራባውያኑ ዘንድ የተለመደ ነው። በዛሬው የመዝናኛ መሰናዶ ዮሐንስ ገብረእግዚዓብሔር በጉዳዩ ላይ የአንድ ጋዜጠኛ እና የአንድ ጠበቃ አስተያየት ጠይቋል።
ዮሐንስ ገብረእግዚዓብሔር
እሸቴ በቀለ