ተደጋጋሚው የምስራቅ አፍሪቃ ድርቅ
ማክሰኞ፣ ሐምሌ 12 2003
ማስታወቂያ
ለዘንድሮው ድርቅም የዝናብ እጥረት ብቻ ሳይሆን ሰው ሰራሽ ችግሮች አስተዋፅኦ ማድረጋቸውን አንድ ዓለም ዓቀፍ የእርዳታ ድርጅት የስራ ሃላፊ አስታውቀዋል ። ኦክስፋም የተባለው የብሪታኒያ ግብረ ሰናይ ድርጅት የናይሮቢ ቅርንጫፍ የምስራቅ አፍሪቃ ቃል አቀባይ እንደሚሉት ግጭቶችና ደካማ የአሠራር ስልቶች ለድርቁ መባባስ ተጨማሪ ምክንያት ሆነዋል ። i
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ