ቱርክ የሕገ-መንግሥት ለዉጥ
ማክሰኞ፣ መስከረም 4 2003ማስታወቂያ
ጠቅላይ ሚኒስትር ሬቼፕ-ታይፕ-ኤርዶሃን የህገ መንግስት ለዉጥ ለማድረግ የተደረገዉን ህዝበ ዉሳኔ ዲሞክራሲያዊ ድል ብለዉታል። ባንጻሩ እሥላማዊ ወግ አጥባቂ ፓርቲ የሕገ መንግስቱን ለዉጥ የሚፈልገዉ የፍርዱን ስርአት ለመቆጣተር በማሰብ ነዉ በሚል ለዉጡን የሚቃረኑም አሉ። የአዉሮጻዉ ህብረትም ቱርክ ህገ መንግስቷ ላይ ለዉጥ ለማድረግ ያሳለፈችዉን ዉሳኔ ቢያወድስም በህገ መንግስቱ ላይ የሚደረገዉን ለዉጦች በትክክል እንደሚከታተል አሳዉቆአል። አዜብ ታደሰ ዝርዝር ዘገባ አጠናክራለች ።
አዜብ ታደሰ፣ ተክሌ የኋላ
ነጋሽ መሃመድ