1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ታጣቂዎች በብዛት የገቡናቸዉ የኦሮሚያ ክልል እና ጸጥታው - የነዋሪዎች አስተያየት

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 8 2017

ታጣቂዎች በብዛት በገቡባቸዉ ኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች ቢያንስ ታጣቂዎች ወደተመለሱባቸዉ ቦታዎች ሰላም ወርዶ መደበኛ የኑሮ ሁኔታ ይቀጥላል የሚሉ ተስፋዎች ቢሩም፤ ነዋሪዎች ግን አሁንም ዘላቂው ሰላም አለ ለማለት እንደማይደፍሩ ይናገራሉ። የነዋሪዎችን አስተያየቶችን አሰሰባስበናል።

 እራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ታጣቂዎች ብሎ የሚጠራዉ ሰራዊት በብዛት የገቡናቸዉ የኦሮሚያ ክልል
እራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ታጣቂዎች ብሎ የሚጠራዉ ሰራዊት በብዛት የገቡናቸዉ የኦሮሚያ ክልል ምስል Negasa Desalegn/DW

ታጣቂዎች በብዛት የገቡናቸዉ የኦሮሚያ ክልል እና ጸጥታው - የነዋሪዎች አስተያየት

This browser does not support the audio element.

ታጣቂዎች በብዛት በገቡናቸዉ የኦሮሚያ ክልል እና ጸጥታው - የነዋሪዎች አስተያየት

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ሁለት ሳምንታት የክልሉ መንግስት እራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ካለው እና ከተለያዩ አከባቢዎች ከመጡ ታጣቂዎች ጋር በከፊል ስምምነት ማድረጉን ተከትሎ ትግል ላይ ጫካ የነበሩ በርካታ ታጣቂዎች መግባታቸው ተሰምቷል፡፡

ይህን ተከትሎ ቢያንስ ታጣቂዎቹ ወደተመለሱባቸዉ አከባቢዎች ሰላም ወርዶ መደበኛየኑሮ ሁኔታ ይቀጥላል የሚሉ ተስፋዎች ቢኖሩም፤ ነዋሪዎች ግን አሁንም ዘላቂ ሰላም አለ ለማለት እንደማይደፍሩ ይናገራሉ። 

ታጣቂዎች በከፊል ቢገቡም በጫካ ቀርተዋል ከሚባሉ ታጣቂዎች ጋር በተለያዩ አከባቢዎች ውጊዎች መቀጠሉንም ነዋሪዎች ያስረዳሉ፡፡

ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች አሁናዊ ሁኔታ ተስፋ እና ተግዳሮቱ ላይ የነዋሪዎች አስተያየቶች አሰባስበናል። 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW