ቴዲ አፍሮ ከእስር ተለቀቀ8 ነሐሴ 2001ዓርብ፣ ነሐሴ 8 2001ዝነኛው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ወይም ቴዲ አፍሮ ከአስራ ስድስት ወራት እስር በኃላ አመክሮ ተደርጎለት ትናንት ከዕስር ተፈቷል ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያሰው ገጭተህ ገድለሀል የተገጨውንም ሰው አልረዳህም በሚል ተከሶ ሚያዚያ ሁለት ሺህ ዓመተ ምህረት ወህኒ የወረደው ቴዎድሮስ ካሳሁን ትናንት የተለቀቀው የስምንት ወራት አመክሮ ተደርጎለት ነው ። የእዲስ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ ዕንግዳው ያነጋገራቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በቴዎድሮስ ታደሰ ከዕስር መለቀቅ ደስታቸውን ገልፀዋል ። ታደሰ እንግዳው/ ሂሩት መለሰ/ሸዋዬ ለገሠ