1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ትራምፕ በሪያድ ንግግራቸው

እሑድ፣ ግንቦት 13 2009

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ «አብላጫው ዜጎቻቸው የእስልምና እምነት ተከታዮች የሆኑ አገራት በአክራሪነት ላይ በሚደረገው ዘመቻ ግንባር ቀደም ሊሆኑ ይገባል» አሉ።

Auslandreise US-Präsident Trump in Saudi-Arabien - Rede
ምስል Getty Images/AFP/M. Ngan

Q/A Trump in Saudi - MP3-Stereo

This browser does not support the audio element.

ፕሬዝዳንቱ ዛሬ በሳዑዲ አረቢያ የ50 አገራት መሪዎች እና ተወካዮች በተገኙበት ባደረጉት ንግግር የእስልምና እምነት ተከታይ መሪዎች፤ አሸባሪዎችን ሊያጠፉ እንደሚገባ በተደጋጋሚ ተናግረዋል። ዩናይትድ ስቴትስ እና ሳዑዲ አረቢያም ቅዳሜ ዕለት ወዲያው ተፈፃሚ የሚሆን የ 110 ቢሊዮን ዶላር የጦር ግዢ ስምምነት ተፈራርመዋል። በ10 ዓመት እድሜ ውስጥ ደግሞ ሳዑዲ ከዩናይትድ ስቴትስ 350 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ የጦር መሣሪያ ትገዛለች።  
የፕሬዚዳንቱን ጉብኝት አስመልክቶ ሳውዲ አረቢያ የሚገኘው ወኪላች ስለሺ ሽብሩ ተጨማሪ መግለጫ ሰጥቶናል።

 

ስለሺ ሽብሩ

ልደት አበበ

 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW