«ትራፊገራ» ያደረሰው ጥፋትና ካሣ ለመክፈል መስማማቱ፣14 መስከረም 2002ሐሙስ፣ መስከረም 14 2002በኮትዲቯ(አይቨሪኮስት) ለ 16 ሰዎች ህይወት መጥፋት ሰበብ የሆነውና 31,000 ህዝብ ለህመም የዳረገው የነዳጅ ድርጅት(ትራፊገራ) ክስ እንደተመሰሠረተበት ተመስርቶበታል። በዚሁ መሠረትም በመጪው ሳምንት በለንደን ከፍተኛ ፍ/ቤት ውሳኔ ያገኛል ተብሎ ይጠበቃል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግቆሻሻዉ የተደፋበት አካባቢምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ይሁን እንጂ፣ ብይን ከመሠጠቱ በፊት ድርጅቱ ለተጎጂዎች ቤተሰቦች የሚከፈለውን ካሣ ለመሥጠት በግል በሸምጋይ አማካኝነት ተደራድሮ ውሳኔ ላይ ደርሷል። ድልነሳ ጌታነህ/ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ