ፖለቲካአፍሪቃ"ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት" የተባለ የአምስት የፖለቲካ ድርጅቶች ቅንጅት01:55This browser does not support the video element.ፖለቲካአፍሪቃ10 መስከረም 2018ቅዳሜ፣ መስከረም 10 2018ኢትዮጵያ የህልውና አደጋ ውስጥ ናት" የሚለው ድምዳሜ የቅንጅቱ መመሥረት ዐቢይ መነሻ ጉዳይ መሆኑ ተገልጿል። ሰላማዊ ሰልፍን ጨምሮ ሌሎች የሰላማዊ ትግል ስልቶችን እንደሚከተል ያስታወቀው ይህ ቅንጅት አልፎም "በሰላማዊ መንገድ የሥርዓት ለውጥ ለማምጣት" ጭምር እንደሚሠራ አስታውቋል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ