1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የፕሪቶሪያው ስምምነት አንደኛ ዓመት እና የህዝብ አስተያየት

ሐሙስ፣ ጥቅምት 22 2016

ከተፈረመ ዛሬ ድፍን አንድ ዓመት የሞላው ሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ በትግራይ ኃይሎች እና በኢትዮጵያ መንግስት ኃይሎች መካከል ይደረግ የነበረውን ጦርነት ያበቃው ስምምነት በብዙ መልኩ በህዝብ ይነሳል፡፡ ስምምነቱ በአከባቢው ደም አፋሳሹን ጦርነት በመግታት ረገድ ያበረከተውን አስታዋጽኦ አጉልተው የሚያነሱ በርካቶች ናቸው፡፡

አዲስ አበባ ከተማ
አዲስ አበባ ከተማ ምስል፦ Solomon Muchie/DW

«በአማራ ክልል ለተቀሰቀሰው ግጭት ምክንያት የሆነውን መጠራጠር የፈጠረውም ይህ ስምምነት ነው» አስተያየት ሰጭ

This browser does not support the audio element.

ከተፈረመ ዛሬ ድፍን አንድ ዓመት የሞላው ሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ በትግራይ ኃይሎች እና በኢትዮጵያ መንግስት ኃይሎች መካከል ይደረግ የነበረውን ጦርነት ያበቃው ስምምነት በብዙ መልኩ በህዝብ ይነሳል፡፡ ስምምነቱ በአከባቢው ደም አፋሳሹን ጦርነት በመግታት ረገድ ያበረከተውን አስታዋጽኦ አጉልተው የሚያነሱ በርካቶች ናቸው፡፡ዉይይት፤ የፕሪቶርያዉ ስምምነት በርግጥ ተፈጻሚ እየሆነ ነዉ?

በስምምነቱ ምክኒያት አሁን ላይ በአማራ ክልል ለተቀሰቀሰው ግጭት ምክንያት የሆነውን መጠራጠር የፈጠረውም ይህ ስምምነት ነው በሚል ሃሳባቸውን የሚያጋሩ አሉ፡፡

የሆነ ሆኖ ስምምነቱ በአንድ ዓመት ጉዞው ስላሳካውና ስለገጠመው ፈተና ከተለያዩ የአገሪቱ አከባቢዎች የተለያዩ ማህበረሰብ አካላት አስተያየት አሰባስበናል፡፡

ሥዩም ጌቱ

ነጋኅ መሐመድ 

ኂሩት መለሰ

 

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW