ቶክዮ -20ኛዉ የዓለም የአትሌቲክስ ሻንፒዮና ቅዳሜ ይጀምራል
ዓርብ፣ መስከረም 2 2018
ማስታወቂያ
ባለፈዉ ማክሰኞ ምሽት ከአዲስ አበባ ወደ ቶክዮ ያቀናዉ እና በ 20ኛዉ የዓለም የአትሌቲክስ ሻንፒዮና ላይ ተካፋይ የሚሆነዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን ዉስጥ የመጀመርያዉ
ልዑክ በነገዉ እለት ቅዳሜ በሚጀመረዉ በዚሁ በቶክዮ የዓለምአትሌቲክስሻንፒዮና ላይ የመክፈቻ ዉድድሩን የሚያደርግ ይሆናል። በነገዉ የመክፈቻ ቀንም ኢትዮጵያ በሴቶቹ የ 10 ሺህ ሜትር የፍጻሜ ዉድድር በተጨማሪ በሴቶቹ የ 1500 ሺህ ሜትር ርቀት እና እንዲሁም በወንዶቹ የ 3000 ሜትር መሰናክል ርቀት፤ የማጣርያ ዉድድሮች ላይ ተካፋይ እንደምትሆን፤ ይጠበቃል።
ሃይማኖት ጥሩነህ
አዜብ ታደሰ
ማንተጋፍቶት ስለሺ