ቴክኒክቼክ ሪፐብሊክ
ቼክ ሪፐብሊክ በአውሮጳ የመጀመሪያ የሆነውን መንገደኛ የሚጭን ሹፌር አልባ ባቡር ሙከራ አደረገች

This browser does not support the video element.
ማስታወቂያ
ቼክ ሪፐብሊክ በአውሮጳ የመጀመሪያውን መንገደኛ የሚጭን ሹፌር አልባ ባቡር ከዝግ አካባቢ ውጪ በክፍት መስክ የባቡር መስመር ላይ የማንቀሳቀስ የሙከራ ፕሮጀክት ሥራ ጀመራለች ።ባቡሩ ካሜራዎች፣ እንቅስቃሴ በቀላሉ ቃI ሥርዓቶች፣ የጨረር ዳሳሾች፣ ዲጂታል ካርታዎች እና ሐዲዱን እንዳይስት ፍሬን ለመያዝ እና ጋሬጣዎችን አነፍንፎ ለማግኘት የሚያስችል ሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የተገጠመለት ነው ።