1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ነፃ ጥበብን ፍለጋ - ኢትዮጵያ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 6 2007

«በዘመናዊ አቅድ ስዕል ራሱ ሐሳብ ነው። የአንድ ነገር ሁኔታ የአንድ ነገር ትርጉምና ስሜት ነው...። ዛሪ ስው ራሱን ብቻ መመልከት ትቶ ዓለም ከብዙ ርቀት ከብዙ በኩል ሲታይ ምን አይነት ስሜት አንደሚስጥ - ዓለማዊ ዘላለማዊ የሆነውን ነገር

በመተርጎም - በዓይን የሚታይ፥ የቀለም፥ የመስመርና የቅርጽ ሙዚቃ ለመፍጠር ይጥራል።» ሲል እዉቁ ኢትዮጵያዊ ሁለገብ ጥበበኛ ገብረ ክርስቶስ ደስታ ሥነ-ጥበብን መተርጎሙን ጽሑፎች ያሳያሉ። በዕለቱ ዝግጅታችን በሀገራችን የሥነ-ጥበብ ክህሎት ያላቸዉን ሰዓልያን በጥበባቸዉ እንዲበለፅጉ ከጀርመን ወደ ኢትዮጵያ ጥበባዊ ድልድይን የዘረጋች ሰዓሊን በእንግድነት ይዘናል።

አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW