ናቲ ሀይሌ ከካናዳ28 ሚያዝያ 2003ዓርብ፣ ሚያዝያ 28 2003በስደት ካናዳ መኖር ከጀመረ 4 ዓመታትን አስቆጥሯል። ዝነኛ የሙዚቃ ሰው ነው። «በቃ» በሚል ርዕስ ለአድማጮቹ ጆሮ ያደረሰው ዜማው በቅርቡ እጅግ ተወዳጅነትን እያተረፈለት ነው።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግየናቲ ሀይሌ፤ «በቃ» አልበምምስል Bilderboxማስታወቂያ«በቃ» የሚል አልበሙን ይዞ ብቅ ካለው ወጣት ጋር ማንተጋፍቶት ስለሺ ቆይታ አድርጎ የሚከተለውን አጠናቅሯል። «ዛሬን ትኖር ነገ አታውቅም ለምንድን ነው የምትጨነቀው? ሁሉ ወረት የዚህች ዓለም መች ይዘልቃል ለዘለዓለም...» እነዚህን ስንኞች ስታነቡ መቼም የወጣቶች መድረክ ቆይታችን ከማን ጋር እንደሆነ ሳትገምቱ አልቀራችሁም። ማንተጋፍቶት ስለሺ ነጋሽ መሀመድ