1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ናይጀሪያ እና የተቃውሞው ወገን

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 11 1999

የናይጀሪያ ተቃዋሚ ወገኖች ባለፈው ቅዳሜ የተካሄደውን የክፍላተ ሀገር ምክር ቤታዊ ምርጫ ውጤትን እንደማይቀበሉ አስታወቁ። አስመራጩ ኮሚሽን የምርጫው ሂደት እንዲለውጥ፡ ይህን ካላደረገ ግን ከምርጫው እንደሚርቁ አስጠንቅቀዋል። ይህ በዚህ እንዳለ፡ በሁለት ትላልቅ የሀገሪቱ ክፍላተ ሀገር በአክራሪ ሙሥሊሞችና በፖሊስ/ጦር ኃይል መካከል የተነሳ ግጭት ከምርጫው ጋር ግንኙነት የለውም።

ፕሬዚደንታዊ ዕጩ ሙሃማዱ ቡሃሪ
ፕሬዚደንታዊ ዕጩ ሙሃማዱ ቡሃሪምስል AP
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW